በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በታጣቂዎች እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎች እና የተለያዩ ግፎችን ለማስቆም የፌዴራል እና የኦሮሚያ ክልል መንግሥታት ተጨባጭ እና ዘላቂ እርምጃዎችን እንዲወስዱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። በአርሲ ዞን የሚንቀሰቀሱ ታጣቂዎች ለረጅም ጊዜ በነዋሪዎች ላይ ...
አሜሪካ እና እስራኤል በፈጸሙት ጥቃት የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ሲገደሉ፤ ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ላይ ጥቃት መፈጸም ቀጥላለች። እየተካሄደ ስላላው ጦርነት፣ ስለ ኢራን እና ...
የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢራን ላይ ጥቃት ከተፈጸመ ወዲህ ባደረጉት የመጀመርያ የፓርላማ ንግግራቸው፣ አሜሪካ የዩኬን ጦር ሠፈር እንድትጠቀም መፍቀዳቸው ተገቢ እንደነበር በመግለጽ ተከላክለዋል። ...
"ግልጽ ጥሰት" እንዲሁም "የጠብ ጫሪነት ድርጊት" ነው ስትል ከሰሰች። ቢቢሲ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቀረበው ክስ ላይ ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ተደጋጋሚ ሙከራ አልተሳካም። ...
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ባለፈው ሳምንት ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች ከ30 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የቤተ ክርስቲያን ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። እሁድ ምሽት በተፈጸመ ጥቃት ...
የኢራን መንግሥት ሕልውናው አደጋ ውስጥ መውደቁን ተንታኞች ይናገራሉ። አሜሪካ እና እስራኤል የከፈቱት የተቀናጀ ወታደራዊ ጥቃት የኢራንን መንግሥት የመለወጥ አላማ አንግቧል። ከስድስት ወራት በፊት ...
የኢራኑን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን የመግደል እርምጃ ብዙዎች እንደሚጠብቁት ድንገት በእኩለ ለሊት የተፈጸመ አይደለም፤ ከዚያ ይልቅ ማለዳ የሆነ ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት አሜሪካ እና እስራኤል ከሰዓታት በፊት ቀደም ብሎ እጃቸው ላይ የገባን ወሳኝ የስለላ መረጃ ለመጠቀም መወሰናቸው ነው። ...
የኢራን ቀይ ጨረቃ ማኅበር ባወጣው መግለጫ በመላው ኢራን በተፈጸሙ ትቃቶች የሞቱ ሰዎች ቁትር ከ700 በላይ ሆኗል። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 176ቱ ሕጻናት መሆናቸውን እና 742 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገ የሰብአዊ መብት ድርጅት ገልጿል። ...
በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የመንግሥታቱ ድርጅት ወኪል ጥቃቱን ተከትሎ አንድ ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ከለላ ፍለጋ ወደ ጣቢያቸው መሄዳቸውን ገልጿል። እንደዚህ ዓይነት ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችልም ከ48 ሰዓት በፊት ማስጠንቀቂያ ደርሶት እንደነበር የድርጅቱ ወኪል ገልጿል። ...
አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የተቀናጀ ጥቃት መክፈታቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገሪቱ መንግሥት እጅ እንዲሰጥ አሳስበዋል። ኢራናውያን "ለመንግሥት ለውጥ እንዲዘጋጁ" ትራምፕ ...
ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር በመወገን "የአማራ ክልል ባለሥልጣናትን በመግደል" እንዲሁም "የክልሉን ቀጥሎም የፌደራል መንግሥቱን ሥልጣን በኃይል ለመቆጣጠር በማሰብ የሽብር ድርጊት ፈጽመዋል" በሚል በ2015 ዓ.ም. ክስ ተመሥርቶባቸዋል። ...
የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ተቋጣጣሪ ኤጀንሲ እስራኤል ባለፈው ዓመት ሰኔ 13 ጥቃት ስትፈጽም ኢራን 440 ኪሎ ግራም የበለፀገ እና ጥራት ደረጃው 60 በመቶ የሆነ ዩራኒየም ክምችት ነበራት ብሏል። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results